
አርኬ ዲጂታል...
እውቀት ለስኬት
ስነ-ምግባር ለህይወት!
አዲስ አበባ ውስጥ ለቤተሰቦች — በቤት ውስጥ መንፈሳዊ እና አካዳሚክ አስጠኝ ያገናኛቸዋል።




Tutor Verification
100% Church Certified
Active Subjects
Geez, Liturgy & Math
0+
የተመዘገቡ ቤተሰቦች
0+
የተረጋገጡ መምህራን
2
የአገልግሎት መስመሮች
Addis
አዲስ አበባ ይሸፍናል
«ዕውቀት ለስኬት፣ ሥነ-ምግባር ለሕይወት፤ አርኬ ለትውልድ!»
የእኛ አገልግሎቶች
የየኔታ አስጠኚ (የመንፈሳዊ ትምህርት)
ለልጆችዎ መንፈሳዊ እሴቶችን፣ ግዕዝ፣ ዜማ እና ስነ-ምግባርን በብቁ የኔታዎች በቤቶት ያስተምሩ። አሁን በመስራት ላይ ይገኛል።
የፊደል አስጠኚ (የአካዳሚክ ድጋፍ)
የክፍል ትምህርትን የሚያግዝ፣ ሂሳብ፣ ሳይንስ እና ቋንቋዎችን ያካተተ ዘመናዊ አካዳሚክ አስጠኚ። በቅርብ ቀን የሚጀመር።
የተመረጡ ኮርሶች እና ጥቅሎች
ለልጅዎ ሁለንተናዊ እድገት በጥንቃቄ የተዘጋጁ የትምህርት ዘርፎች
መሠረተ-እምነት
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሠረተ እምነት፣ ጸሎትና ስነ-ምግባር ትምህርት
ቋንቋና ዜማ
የግዕዝ ቋንቋ፣ የፊደል ንባብ እና የመዝሙር/ዜማ መሰረታዊ ትምህርቶች
የበገና ትምህርት
የበገና አሰማም፣ መቃኘት፣ እና መንፈሳዊ መዝሙራትን መጫወት
አካዳሚክ ድጋፍ
ክፍል 5–12 ለሚገኙ ተማሪዎች ሂሳብ፣ ሳይንስና ቋንቋዎችን ማገዝ

ሙሉ ትምህርቶች ጥቅል (All Courses Bundle)
የመሠረተ እምነት፣ የግዕዝ ቋንቋ፣ የዜማ እና የበገና ትምህርቶችን በአንድ ላይ በማካተት ተመጣጣኝ በሆነ ወርሃዊ ክፍያ ለልጅዎ የተሟላ መንፈሳዊ ስብዕና ይገንቡ።
በጥቅሉ ይመዝገቡእንዴት ይሰራል?
ሶስት ቀላል ደረጃዎች — ለሁለቱም አገልግሎቶች።
የሚፈልጉትን ለልጆችዎ ይምረጡ
ለልጅዎ ተስማሚ አገልግሎት ይምረጡ — መንፈሳዊ (የኔታ) ወይም አካዳሚክ (ፊደል)።
ይመዝገቡ
ስም ያስመዝግቡ፣ ቦታዎን ይምረጡ፣ ተስማሚ የሆነ አስጠኚ ይጠብቁ።
ይጀምሩ
አስጠኚው ቤቶ ይጎብኙና ትምህርቱ ይጀምሩ — ሂደቱን በዳሽቦርዱ ይከታተሉ።
ለምን አርኬን ይመርጣሉ?
አስተማማኝ ደህንነት
በቤተክርስቲያን እና ማህበረሰብ የተመሰከረላቸው፣ ማንነታቸው የተረጋገጠ መምህራን።
አርአያነት ያለው አስተማሪ
እውቀትን ብቻ ሳይሆን መልካም ስነ-ምግባርን እና ስርዓትን የሚያስተምሩ መምህራን።
የቴክኖሎጂ ግልጽነት
የተማሪዎችን የትምህርት ጉዞ፣ ክትትል እና ውጤት በስልክዎ በቀላሉ ይቆጣጠሩ።
ታማኝነት ለመምህራን
ለመምህራን ተገቢውን 85% ክፍያ በማቅረብ ታማኝ እና ተቆርቋሪ መምህራንን እናፈራለን።
ማንነትን መገንባት
ልጅዎ የሀገር በቀል እውቀትን እንዲጨብጥ እና በራስ መተማመኑ እንዲጨምር እናደርጋለን።
የወላጆች አስተያየት
የእኛ ስኬት የሚለካው በወላጆች እምነት እና በልጆች ለውጥ ነው
"የየኔታ አስጠኚን ለልጆቼ ካመጣሁ በኋላ በቤታችን ትልቅ መንፈሳዊ ሰላም ሰፍኗል። ልጆቼ ግዕዝና ዜማዎችን በደስታ እየተማሩ ነው።"
ወ/ሮ መሰረት አለሙ
የሁለት ልጆች እናት (ቦሌ)
"የፊደል አስጠኚዎች በጣም ጎበዝ እና ስርዓት ያላቸው ናቸው። ልጄ ሂሳብ ላይ የነበረበትን ድክመት በአጭር ጊዜ ውስጥ አስተካክሏል።"
አቶ ተክለማርያም ወልዴ
የአንድ ተማሪ አባት (ሳሪስ)
ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች
ስለ አርኬ አገልግሎቶች ማወቅ የሚፈልጓቸው ዝርዝር መረጃዎች