

መንፈሳዊ የቤት ውስጥ ትምህርቶች
ልጆች በባዕድ ባህል እንዳይበከሉ መንፈሳዊ እውቀትን (ግዕዝ፣ ዜማ፣ ስነ-ምግባር) በቤታቸው እንዲማሩ በማድረግ፣ ውስጣዊ ማንነታቸውን እንዲያውቁ፣ ወላጆቻቸውን እንዲያከብሩ እና ከክፉ ድርጊቶች እንዲርቁ እናደርጋለን።
በቤተክርስቲያን የተመሰከረላቸውን ብቁ የኔታዎች ከተማሪዎች ጋር በማገናኘት፣ በቤቶት ሆነው ግዕዝ፣ ቅዳሴ፣ ዜማ እና ስነ-ምግባርን ይማሩ።
የየኔታ አስጠኚ የትምህርት ጥቅሎች
ፍላጎትዎን መርጠው ዛሬውኑ ይመዝገቡ። ክፍያው የአገልግሎት ክፍያ 100 ብርን ጨምሮ ጠቅላላ ወርሃዊ ዋጋ ነው።
የሚፈልጉትን ት/ት መርጠው ለአስተማር ወይም ለመማር ይመዝገቡ
የየኔታ መምህር ነዎት?
በክብር ሙያዎ ተማሪዎችን እያስተማሩ 85% ክፍያ በማግኘት ኑሮዎን ያሻሽሉ። ዛሬውኑ ይመዝገቡ።